የስራ አጥነት ማመልከቻ ያስገቡ

የስራ አጥነት አገልግሎቶች

የስራ አጥነት ጥቅማጥቅሞችን ለማግኘት በሚሠሩበት ግዛት ውስጥ ያለው የስራ አጥነት ፕሮግራም ጋር የይገባኛል ጥያቄ ማመልከቻ ማስገባት አለብዎት።የግዛትዎን ፕሮግራም ይፈልጉ እና የይገባኛል ጥያቄዎን ማመልከቻ በአካል፣ በስልክ ወይም በመስመር ላይ ማስገባት እንዳለብዎት እነሱ ጋር ያጣሩ።

አጠቃላይ መረጃ ለመሰብሰብ አገናኙን ይጎብኙ፦ https://www.usa.gov/unemployment

የስራ አጥነት መድህን

ግዛቶች ከ COVID-19 ጋር ግንኙነት ያላቸው የስራ አጥነት መድህንን ለመስጠት ህጎቻቸውን እንዲያሻሽሉ የፌደራል መንግስት አዳዲስ አማራጮችን እየፈቀደላቸው ነው።

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለተጎዱት የቀረቡ ምርጫዎችን ጨምሮ በስራ አጥነት መድህን ፕሮግራማቸው ላይ ዝርዝሮችን ለማግኘት አገናኙን ይጎብኙ፦: በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለተጎዱት የቀረቡ ምርጫዎችን ጨምሮ በስራ አጥነት መድህን ፕሮግራማቸው ላይ ዝርዝሮችን ለማግኘት አገናኙን ይጎብኙ፦ https://www.dol.gov/general/topic/unemployment-insurance